ስኬታችን የደንበኞቻችን ስኬት ነው!
እንኳን ወደ lawyer.et ድረገፅ በደህና መጡ! ባለሙያዎቻችን የመረጡትን የሕግ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ሆነው ይጠብቅዎታል፡፡
+251-920232935
መብትና ጥቅሞን ለማስከበር እንዲሁም ከውል እና ከሕግ የመነጩ ግዴታዎችን ለመገንዘብ ሙያዊ ድጋፍ እና የጠበቃ አገልግሎት ያስፈልጎታል፡፡
አላማችን ጥራት ያለው የሕግ እና የማማከር አገልግሎት መስጠት ነው፡፡
በሙያው ከአስርት አመታት በላይ የዳበረ ልምድ ያላቸው የሕግ ባለሙያዎች ያገኛሉ
ባለሙያዎቻችን በሙያቸው መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ተቀጥረው ያገለገሉ እና አገልግሎቱን ለማቅረብ ካላቸው የትምህርት ዝግጅት በተጨማሪ የካበተ ልምድ ያላቸው መሆናቸው
አገልግሎቱን ለመስጠት አስፈላጊው ፈቃድ አለን
ባለሙያዎቻችን ከፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤሕግ እንዲሁም ከኢትዮጵያ አዕምሮ ንብረት ፅ/ቤት የመረጡትን የሕግ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስቸችላቸውን የብቃት ማረጋገጫ የሙያ ፈቃዶች አግኝተዋል፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ሙግት፤ ክርክር፤ አፈፃፀም
በማናቸውም የፌደራል ፍርድቤቶች ፣ አስተዳደራዊ ተቋማት እንዲሁም የግልግል ጉባዔዎች የደንበኞችን መብት ማስከበር

የሕግ ሰነዶች ዝግጅት እና ግምገማ
ውል፣ ኑዛዜ፣ መመስረቻ ፅሁፍ፣ መተዳደርያ ደንብ
የአዕምሮ ንብረት ጥበቃ
የንግድ ምልክት፣ ኮፒራይት ፓተንት ምዝገባ እና ዕድሳት

የፍትሃብሄር ሕግ
የውል እና የውል ውጭ ሃላፊነት፣ የንብረት ክርክር፣ ካሳ፣ ቼክ፣ ንግድ እና ኢንሹራንስ የመሳሰሉ ጉዳዮች

የቤተሰብ ሕግ
የጋብቻ ውል፣ ጉዲፈቻ፤ ፍቺ፣ የንብረት ክፍፍል፣ ውርስ ማጣራት፣

ምዝገባ እና ምስረታ
መንግስታዊ ያልሆኑ የዕርዳታ ድርጅቶች እና ለትርፍ የተቋቋሙ የንግድ ድርጅቶች ምስረታና ምዝገባ

የስራ ክርክር
ሕገወጥ የስራ ስንብት፣ የስራ ላይ ጉዳት አሰሪና ሰራተኛን የሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮች

የወንጀል ሕግ
ጠቅላይ ዐቃቤሕግ ክስ ላቀረበባቸው እንዲሁም በወንጀል ለተጎዱ ግለሰቦች የጥብቅና አገልግሎት መስጠት