⚠️ Call for registration of Attorneys !

The ministry of justice has announced its intention to register all  federally licensed lawyers  within 2 weeks from today. 

Accordingly, attorneys residing in Addis Ababa are required to register themselves at justice bureaus located in Subcities where they pay annual taxes before December 23, 2021.

Attorneys paying taxes outside Addis Ababa are expected to apply for registration at regional justice bureaus in accordance with the notice attached.

 የፌደራል ፍርድ ቤት ጥብቅና ፈቃድ ላላችሁ በሙሉ

በፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ ቁ 1249/2013 አንቀፅ 17/1/ መሰረት የጥብቅና ፍቃድ የተሰጣቸው ጠበቆች መመዝገብ እንዳለባቸው የተደነገገ በመሆኑና በቀጣይም ለሚከናወኑ ተግባራት ምዘገባውን ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡-

1.      በአዲስ አበባ ከተማ የምትገኙት ግብር በምትከፍሉበት ክፍለ ከተማ የፍትህ ሚኒስቴር ምድብ ፅ/ቤቶች በመገኘት

2.     ድሬዳዋ ከተማ የምትገኙት ድሬዳዋ ተጠሪ ፅ/ቤት በመገኘት

3.     በኦሮምያ ክልል ግብር የምትከፍሉ በስልክ ቁ 0118-547179

4.     በአማራ ክልል ግብር የምትከፍሉት በስልክ ቁ 0118-285428

5.     በደቡብ ክልል ግብር የምትከፍሉ በስልክ ቁ 0118-267992

6.     በሌሎች ክልሎች ግብር የምትከፍሉ በስልክ ቁጥር 0118-547559 በመደወል ምዝገባውን እስከ ታህሳስ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ብቻ በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

error: Content is protected !!