* የቫት ደረሰኝ የተቆረጠባቸው ገቢዎች ብቻ (TOT አይካተትም)
ቁጥሮች እና ድምር (+) ብቻ ይጠቀሙ
ቁጥሮች እና ድምር (+) ብቻ ይጠቀሙ
በአዋጅ ቁጥር 1395/2017 አንቀጽ 37 መሰረት ከሀገር ውስጥ ክፍያ ላይ 3% ግብር ተቀንሶ ገቢ የሚደረግ።
በብዛት 4 ክፍሎች፣ ሁሉም እኩል መሆን አለባቸው
አብዛኛው ጠበቆች በ2018 የግብር ዘመን የ3 ወይም 4 ሩብ ዓመት ክፍያዎችን ስለከፈሉ፣ እኩል የሆኑ እስከ 4 ክፍሎች (ለምሳሌ 1,000+1,000+1,000) ማስገባት ይቻላል።
ከቫት (VAT) ምዝገባ በፊት የተሰበሰበ የተርንኦቨር ታክስ (TOT) ገቢ አለዎት?
ቁጥሮች እና ድምር (+) ብቻ ይጠቀሙ
የ10% TOT ግብር፦ 0.00 ብር
ወደ ጠቅላላ ገቢ የሚደመር (90%)፦ 0.00 ብር
የሂሳብ መዝገብ ሳያቀርብ የተስተናገደ አመታዊ ገቢው 0.00 ብር የሆነ ጠበቃ የሚከፍለው ግብር ግምት
1. የገቢ ግብር ስሌት (ተቀናሾች ሳይቀነሱ / Before Deductions)
ምጣኔ: 0%
ወጪ (35% Expense)
?
0.00 ብር
ወጪ = ጠቅላላ ገቢ × 35%
የተጣራ ገቢ (65% Net Income)
?
0.00 ብር
የተጣራ ገቢ = ጠቅላላ ገቢ × 65%
የዚህ ዓመት የገቢ ግብር (ተቀናሾች ሳይቀነሱ)
?
0.00 ብር
የገቢ ግብር = (የተጣራ ገቢ × ምጣኔ) - ተቀናሽ
2. የሚከፈል የገቢ ግብር (ተቀናሾች ታሳቢ ከተደረጉ በኋላ / After Deductions)
የሚከፈል የገቢ ግብር (ተቀናሾች ታሳቢ ከተደረጉ በኋላ)
?
0.00 ብር
የሚከፈል የገቢ ግብር = የዚህ ዓመት የገቢ ግብር - (ከተከፋይ ሒሳብ ላይ የተቀነሰ ግብር + የሩብ ዓመት ክፍያ)
3. የሚጣል ቅጣት እና ተያያዥ ክፍያዎች (Penalty & Municipal Fees)
የሚጣል ቅጣት (የሂሳብ መዝገብ ባለመቅረቡ)
i
20,000.00 ብር
መሰረቱ፦ የገቢ ግብር አዋጅ አንቀጽ 102 (የሂሳብ መዝገብ ባለመቅረቡ የሚጣል ቅጣት)።
የፅዳትና ሙያ ፈቃድ ክፍያ (0 - 100,000 ብር)
?
700.00 ብር
በጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ (Gross Income) መሰረት ከ23ቱ የክፍያ እርከኖች የተወሰደ።
የአደጋ ጊዜ ፈንድ ክፍያ
?
2,400.00 ብር
በወር 200 ብር × 12 ወራት = 2,400.00 ብር (ቋሚ ክፍያ)
ትረስት ፈንድ (1% of የተጣራ ገቢ)
?
0.00 ብር
ትረስት ፈንድ = የተጣራ ገቢ × 1%
የቀይ መስቀል መዋጮ
?
120.00 ብር
በወር 10 ብር × 12 ወራት = 120.00 ብር (ቋሚ ክፍያ)
* ማስታወሻ፦ የዚህ ዓመት የገቢ ግብር ከ50,000 ብር በታች በመሆኑ፣ ዝቅተኛው የገቢ ግብር 50,000.00 ብር ታሳቢ ተደርጓል።
የደረጃ ሀ አማራጭ ዝቅተኛ ግብር ተብሎ የ50 ሺህ ብር ቁርጥ ግብር ከተተገበረ
ጠቅላላ ክፍያ (50,000 ግብር መሰረት)
?
73,220.00 ብር*
ያለ ቅጣት ከሆነ፦ 53,220.00 ብር
በቀመሩ መሰረት ብቻ ከተሰላ
ጠቅላላ የሚከፈል (በቀመሩ መሰረት)
?
23,220.00 ብር
ያለ ቅጣት ከሆነ፦ 3,220.00 ብር
lawyer.et